Quantcast
Channel: AKAKI MISSION - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 1146

The other face of Addis

$
0
0

ጨርቆስ ክፍለ ከተማ ከዶሮዎች ጋር አብራ የምትኖረው የ7ኛ ክፍል ተማሪ የአብስራ አማረ ልብ የሚነካ ታሪክ። “ ዶሮውች ጋር ስለምኖር እና ሽታ ስላለው ማንም ሰው አይቀርበኝም። ዶ/ር አብይ እኛንም ቢረዳን” ስትል ትማጸናለች። ይህችን ታዳጊ ስለ ትምህርቷ ብቻ ማሰብ ሲገባት የኑሮን ምሬት በእንባዋ ስትገልፀው እጅግ በጣም ያማል!


Viewing all articles
Browse latest Browse all 1146

Trending Articles